ግብርናችንን ለማዘመን፤የጤፍ ምርትና ምርታማነትን የበለጠ ለማሳደግ

በዚህ ብሎግ ሥር ግብርናን በተመለከተ በተለያዩ ርዕሶች በተከታታይ አጫጭር ጽሑፎች አቀርባለሁ። እነዚህ ጽሑፎች የሚያተኩሩት እጅግ ከፍተኛ ቁጥር ያለዉ ህዝባችን በሚተዳደርበትና የኔም የሙያ መስኬ በሆነዉ ግብርና ላይ የራሴን አስተዋጽኦ ለማበርከት ነዉ፡፡ የጤፍ ምርትና ምርታማነትን የበለጠ ለማሳደግ ጤፍ በሀገራችን እጅግ ተፈላጊና ጠቃሚ ሰብል ነዉ። በተለይም በየእለቱ የምንመገበዉን እንጄራ ለማዘጋጀት እንደዋና ግባት የምንጠቀመዉ ጤፍን በመሆኑ ነዉ። ከእንጄራ በተጨማሪማንበብህ ቀጥል “ግብርናችንን ለማዘመን፤የጤፍ ምርትና ምርታማነትን የበለጠ ለማሳደግ”

ግብርናችንንለማዘመን፤ዶክተር መላኩ ወረደ፣ የብዝሀ ህይወታችን ባለዉለታ ሲታወሱ

በዚህ ብሎግ ሥር ግብርናን በተመለከተ በተለያዩ ርዕሶች በተከታታይ አጫጭር ጽሑፎች አቀርባለሁ። እነዚህ ጽሑፎች የሚያተኩሩት እጅግ ከፍተኛ ቁጥር ያለዉ ህዝባችን በሚተዳደርበትና የኔም የሙያ መስኬ በሆነዉ ግብርና ላይ የራሴን አስተዋጽኦ ለማበርከት ነዉ፡፡ ዶክተር መላኩ ወረደ፣ የብዝሀ ህይወታችን ባለዉለታ ሲታወሱ ብዝሀ ህይወት (biodiversity) በምድራችን በሚገኙ ህይወት ባላቸዉ ፍጡራን መካከል ያለዉን ልዩነቶችን ያሳየናል፡፡ በዚሁ መሰረት የብዝሀ ዘር ጥናት በተለያዩማንበብህ ቀጥል “ግብርናችንንለማዘመን፤ዶክተር መላኩ ወረደ፣ የብዝሀ ህይወታችን ባለዉለታ ሲታወሱ”

ግብርናችንን ለማዘመን፤ የጤፉ ጠቢብ፣ ዶክተር ክበበዉ አሰፋ፤ ክፍል 3

በዚህ ብሎግ ሥር ግብርናን በተመለከተ በተለያዩ ርዕሶች በተከታታይ አጫጭር ጽሑፎች አቀርባለሁ። እነዚህ ጽሑፎች የሚያተኩሩት እጅግ ከፍተኛ ቁጥር ያለዉ ህዝባችን በሚተዳደርበትና የኔም የሙያ መስኬ በሆነዉ ግብርና ላይ የራሴን አስተዋጽኦ ለማበርከት ነዉ፡፡ የጤፉ ጠቢብ፣ ዶክተር ክበበዉ አሰፋ፤ ክፍል 3 በዛሬዉ ክፍል 3 ጽሑፌ ዶክተር ክበበዉ አሰፋ የሀገራችን ግብርናን በተመለከተ ላደረኩላቸዉ ቃለ መጠይቅ የሰጡኝን መልስ አስነብባችኋለሁ። ጥያቄ፤በቅርቡ የኢትዮጵያማንበብህ ቀጥል “ግብርናችንን ለማዘመን፤ የጤፉ ጠቢብ፣ ዶክተር ክበበዉ አሰፋ፤ ክፍል 3”

ግብርናችንን ለማዘመን፤ የጤፉ ጠቢብ፣ዶክተር ክበበዉ አሰፋ፤ ክፍል 2

በዚህ ብሎግ ሥር ግብርናን በተመለከተ በተለያዩ ርዕሶች በተከታታይ አጫጭር ጽሁፎች አቀርባለሁ። እነዚህ ጽሑፎች የሚያተኩሩት እጅግ ከፍተኛ ቁጥር ያለው ህዝባችን በሚተዳደርበትና የኔም የሙያ መስኬ በሆነው ግብርና ላይ የራሴን አስተዋጽኦ ለማበርከት ነው፡፡ የጤፉ ጠቢብ፣ ዶክተር ክበበው አሰፋ፤ ክፍል 2 በዛሬዉ ክፍል 2 ጽሑፌ ዶክተር ክበበው አሰፋ ላለፉት 40 ዓመታት በጤፍ ምርምር ላይ ስላበረከቱት አስተዋጽኦ ያደረኩላቸውን ቃለ መጠይቅማንበብህ ቀጥል “ግብርናችንን ለማዘመን፤ የጤፉ ጠቢብ፣ዶክተር ክበበዉ አሰፋ፤ ክፍል 2”

ግብርናችንን ለማዘመን፤ የጤፉ ጠቢብ፣ ዶክተር ክበበዉ አሰፋ፤ ክፍል 1

በዚህ ብሎግ ሥር ግብርናን በተመለከተ በተለያዩ ርዕሶች በተከታታይ አጫጭር ጽሑፎች አቀርባለሁ። እነዚህ ጽሑፎች የሚያተኩሩት እጅግ ከፍተኛ ቁጥር ያለዉ ህዝባችን በሚተዳደርበትና የኔም የሙያ መስኬ በሆነዉ ግብርና ላይ የራሴን አስተዋጽኦ ለማበርከት ነዉ፡፡ የጤፉ ጠቢብ፣ ዶክተር ክበበዉ አሰፋ፤ ክፍል 1 በዛሬዉ ጽሑፌ በግብርናዉ መስክ ከፍተኛ ዕዉቀትና የሥራ ልምድ ስላካበቱትና በተለይም በጤፍ ላይ ላለፉት 40 ዓመታት በምርምርና ልማት ላይማንበብህ ቀጥል “ግብርናችንን ለማዘመን፤ የጤፉ ጠቢብ፣ ዶክተር ክበበዉ አሰፋ፤ ክፍል 1”

ግብርናችንን ለማዘመን፤ ስትራቴጂስቱና የግብርና ባለሙያዉ፣ ዶክተር ይልማ ከበደ፤ ክፍል 1

በዚህ ብሎግ ሥር ግብርናን በተመለከተ በተለያዩ ርዕሶች በተከታታይ አጫጭር ጽሁፎች አቀርባለሁ። እነዚህ ጽሑፎች የሚያተኩሩት እጅግ ከፍተኛ ቁጥር ያለዉ ህዝባችን በሚተዳደርበትና የኔም የሙያ መስኬ በሆነዉ ግብርና ላይ የራሴን አስተዋጽኦ ለማበርከት ነዉ፡፡ ስትራቴጂስቱና የግብርና ባለሙያዉ፣ ዶክተር ይልማ ከበደ፤ ክፍል 1 በዛሬዉ ጽሑፌ በግብርናዉ መስክ ከፍተኛ ዕዉቀትና የሥራ ልምድ ስላካበቱትና ይህንንም ለተተኪዉ ትውልድ በማስተላለፍ ላይ ሰለሚገኙት ስለ ዶክተርማንበብህ ቀጥል “ግብርናችንን ለማዘመን፤ ስትራቴጂስቱና የግብርና ባለሙያዉ፣ ዶክተር ይልማ ከበደ፤ ክፍል 1”

ግብርናችንን ለማዘመን፤19ኛዉ የኢትዮጵያ ሰብል ሳይንስ ባለሙያዎች ኮንፈረንስ

በዚህ ብሎግ ሥር ግብርናን በተመለከተ በተለያዩ ርዕሶች በተከታታይ አጫጭር ጽሁፎች አቀርባለሁ። እነዚህ ጽሑፎች የሚያተኩሩት እጅግ ከፍተኛ ቁጥር ያለዉ ህዝባችን በሚተዳደርበትና የኔም የሙያ መስኬ በሆነዉ ግብርና ላይ የራሴን አስተዋጽኦ ለማበርከት ነዉ፡፡ 19ኛዉ የኢትዮጵያ ሰብል ሳይንስ ባለሙያዎች ኮንፈረንስ በየሁለት ዓመት የሚካሄደዉ 19ኛዉ የኢትዮጵያ ሰብል ሳይንስ ባለሙያዎች ኮንፈረንስ አዲስ አበባ በሚገኘዉ የግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት ዋና ምስሪያ ቤት ህሩይማንበብህ ቀጥል “ግብርናችንን ለማዘመን፤19ኛዉ የኢትዮጵያ ሰብል ሳይንስ ባለሙያዎች ኮንፈረንስ”

ግብርናችንንለማዘመን፤ ሞሎኪያ፣ ትኩረት ያላገኘዉ ጎመናችን

በዚህ ብሎግ ሥር ግብርናን በተመለከተ በተለያዩ ርዕሶች በተከታታይ አጫጭር ጽሁፎች አቀርባለሁ። እነዚህ ጽሑፎች የሚያተኩሩት እጅግ ከፍተኛ ቁጥር ያለዉ ህዝባችን በሚተዳደርበትና የኔም የሙያ መስኬ በሆነዉ ግብርና ላይ የራሴን አስተዋጽኦ ለማበርከት ነዉ፡፡ ሞሎኪያ፣ ትኩረት ያላገኘዉ ጎመናችን በዛሬዉ ጽሑፌ ሞሎኪያ ተብሎ ስለሚጠራዉና እንደ ምግብ በሀገራችን ስላልታወቀዉ የጎመን አይነት ለማሳየት እሞክራለሁ፡፡ በዉጭው አለም ይህ ተክል ሞሎኪያ ተብሎ የሚጠራ ሲሆንማንበብህ ቀጥል “ግብርናችንንለማዘመን፤ ሞሎኪያ፣ ትኩረት ያላገኘዉ ጎመናችን”

ግብርናችንን ለማዘመን፤ የባህር አረም ሰብሎቻችንን ለማንቃትና ምርት ለማሳደግ ያለዉ ሚና

በዚህ ብሎግ ሥር ግብርናን በተመለከተ በተለያዩ ርዕሶች በተከታታይ አጫጭር ጽሁፎች አቀርባለሁ። እነዚህ ጽሑፎች የሚያተኩሩት እጅግ ከፍተኛ ቁጥር ያለዉ ህዝባችን በሚተዳደርበትና የኔም የሙያ መስኬ በሆነዉ ግብርና ላይ የራሴን አስተዋጽኦ ለማበርከት ነዉ፡፡ የባህር አረም ሰብሎቻችንን ለማንቃትና ምርት ለማሳደግ ያለዉ ሚና የባህር አረም ብዬ የተጠቀምኩት በእንግሊዘኛ seaweed ተብለዉ የሚታወቁትንና በባህር ውስጥ የሚያድጉትን የተለያዩ የአልጌ (algae) ዓይነቶችን የሚካትተዉን ለማሳየትማንበብህ ቀጥል “ግብርናችንን ለማዘመን፤ የባህር አረም ሰብሎቻችንን ለማንቃትና ምርት ለማሳደግ ያለዉ ሚና”

ግብርናችንን ለማዘመን፤ የጤፍን ፍሬ በእንክብል የማሳደግ አስፈላጊነት፤ ክፍል 2

በዚህ ብሎግ ሥር ግብርናን በተመለከተ በተለያዩ ርዕሶች በተከታታይ አጫጭር ጽሁፎች አቀርባለሁ። እነዚህ ጽሑፎች የሚያተኩሩት እጅግ ከፍተኛ ቁጥር ያለዉ ህዝባችን በሚተዳደርበትና የኔም የሙያ መስኬ በሆነዉ ግብርና ላይ የራሴን አስተዋጽኦ ለማበርከት ነዉ፡፡ የጤፍን ፍሬ በእንክብል የማሳደግ አስፈላጊነት፤ ክፍል 2 ባለፈዉ ጽሑፌ የዘር እንክብል (seed pelleting) ስለሚባለዉና የዘር ፍሬን በእንክብል መንገድ በመሥራት ምርታማነትን ማሳደግ እንደምንችል ለማሳየት ሞክሬአለሁ። በዛሬዉማንበብህ ቀጥል “ግብርናችንን ለማዘመን፤ የጤፍን ፍሬ በእንክብል የማሳደግ አስፈላጊነት፤ ክፍል 2”