በዚህ ብሎግ ሥር ግብርናን በተመለከተ በተለያዩ ርዕሶች በተከታታይ አጫጭር ጽሁፎች አቀርባለሁ። እነዚህ ጽሑፎች የሚያተኩሩት እጅግ ከፍተኛ ቁጥር ያለዉ ህዝባችን በሚተዳደርበትና የኔም የሙያ መስኬ በሆነዉ ግብርና ላይ የራሴን አስተዋጽዖ ለማበርከት ነዉ። የዛሬዉ እነሆ፤ የማሽላዉ አባት፣ ዶክተር ብርሃኔ ገብረኪዳን ክፍል 1 የዛሬዉ ጽሑፌ በግብርናዉ መስክ ላለፉት 55 ዓመታት በሀገር አቀፍም ሆነ በአለም አቀፍ ደረጃ ከፍተኛ አስተዋጽኦ ላደረጉትናማንበብህ ቀጥል “ግብርናችንን ለማዘመን፤ የማሽላዉ አባት፣ ክፍል 1”
Category Archives: Uncategorized
ግብርናችንን ለማዘመን፤ ስለ ግብርናችን የጻፉልን
በዚህ ብሎግ ሥር ግብርናን በተመለከተ በተለያዩ ርዕሶች በተከታታይ አጫጭር ጽሁፎች አቀርባለሁ። እነዚህ ጽሑፎች የሚያተኩሩት እጅግ ከፍተኛ ቁጥር ያለዉ ህዝባችን በሚተዳደርበትና የኔም የሙያ መስኬ በሆነዉ ግብርና ላይ የራሴን አስተዋጽዖ ለማበርከት ነዉ። የዛሬዉ እነሆ፤ ስለ ግብርናችን የጻፉልን ሰለ አንድ ማንኛዉም ነገር ግንዛቤ እንዲኖረን በቅድሚያ የምናደርገዉ መሥራት ባቀድነው መስክ ላይ ቀደም ብሎ የተሠራ ነገር ካለ መረጃ ማሰባሰብ ነዉ።ማንበብህ ቀጥል “ግብርናችንን ለማዘመን፤ ስለ ግብርናችን የጻፉልን”
ግብርናችንን ለማዘመን፤ የአየር ንብረት ለውጥን እንግታ!!!
በዚህ ብሎግ ሥር ግብርናን በተመለከተ በተለያዩ ርዕሶች በተከታታይ አጫጭር ጽሁፎች አቀርባለሁ። እነዚህ ጽሑፎች የሚያተኩሩት እጅግ ከፍተኛ ቁጥር ያለዉ ህዝባችን በሚተዳደርበትና የኔም የሙያ መስኬ በሆነዉ ግብርና ላይ የራሴን አስተዋጽዖ ለማበርከት ነዉ። የዛሬዉ እነሆ፤ የአየር ንብረት ለውጥን እንግታ!!! ከሁለት ቀናት በፊት ዓርብ መስከረም 9፣ 2012 (እ. ኤ. አ. ሴፕቴምቤር 20, 2019) በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ የአለማችን ወጣቶች ድምጻቸዉን ለማሰማትማንበብህ ቀጥል “ግብርናችንን ለማዘመን፤ የአየር ንብረት ለውጥን እንግታ!!!”
ግብርናችንን ለማዘመን፤ ፈጣን ሁሉን አውዳሚ ተምች
በዚህ ብሎግ ሥር ግብርናን በተመለከተ በተለያዩ ርዕሶች በተከታታይ አጫጭር ጽሁፎች አቀርባለሁ። እነዚህ ጽሑፎች የሚያተኩሩት እጅግ ከፍተኛ ቁጥር ያለዉ ህዝባችን በሚተዳደርበትና የኔም የሙያ መስኬ በሆነዉ ግብርና ላይ የራሴን አስተዋጽዖ ለማበርከት ነዉ። የዛሬዉ እነሆ፤ ፈጣን ሁሉን አውዳሚ ተምች ፈጣን ሁሉን አውዳሚ ተምች በመባል የሚታወቀዉ እጅግ አደገኛ ተባይ ሲሆን በእንግሊዘኛዉ አጠራር Fall armyworm የሚባል ሲሆን በሳይንሳዊ ስያሜው ደግሞማንበብህ ቀጥል “ግብርናችንን ለማዘመን፤ ፈጣን ሁሉን አውዳሚ ተምች”
ግብርናችንን ለማዘመን፤ ክብረ ወሰን በዛፍ ተከላ!!
በዚህ ብሎግ ሥር ግብርናን በተመለከተ በተለያዩ ርዕሶች በተከታታይ አጫጭር ጽሁፎች አቀርባለሁ። እነዚህ ጽሑፎች የሚያተኩሩት እጅግ ከፍተኛ ቁጥር ያለዉ ህዝባችን በሚተዳደርበትና የኔም የሙያ መስኬ በሆነዉ ግብርና ላይ የራሴን አስተዋጽዖ ለማበርከት ነዉ። የዛሬዉ እነሆ፤ ክብረ ወሰን በዛፍ ተከላ!! የኢትዮጵያ መንግሥት በተለይም ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ባደረጉት ጥሪ መሠረትና ህብረተሰቡ ባደረገዉ ከፍተኛ ተሳትፎ ሐምሌ 22 ቀን 2011ማንበብህ ቀጥል “ግብርናችንን ለማዘመን፤ ክብረ ወሰን በዛፍ ተከላ!!”
ግብርናችንን ለማዘመን፤ የከተማ ግብርና
በዚህ ብሎግ ሥር ግብርናን በተመለከተ በተለያዩ ርዕሶች በተከታታይ አጫጭር ጽሁፎች አቀርባለሁ። እነዚህ ጽሑፎች የሚያተኩሩት እጅግ ከፍተኛ ቁጥር ያለዉ ህዝባችን በሚተዳደርበትና የኔም የሙያ መስኬ በሆነዉ ግብርና ላይ የራሴን አስተዋጽዖ ለማበርከት ነዉ። የዛሬዉ እነሆ፤ የከተማ ግብርና ግብርና የተለመደዉ በገጠር ቢሆንም ባንዳንድ የዓለማችን ክፍሎች መጠነ-ሰፊ ግብርና በከተሞችም ይካሄዳል። እነዚህ የከተማ እርሻዎች የተለያዩ ሰብሎችን የሚያመርቱ ሲሆን ለምግብነት የሚዉሉ እንስሳዎችንምማንበብህ ቀጥል “ግብርናችንን ለማዘመን፤ የከተማ ግብርና”
ግብርናችንን ለማዘመን፤ ባህር ዛፍ ጠቀመን ወይስ መጠመጠን?
በዚህ ብሎግ ሥር ግብርናን በተመለከተ በተለያዩ ርዕሶች በተከታታይ አጫጭር ጽሁፎች አቀርባለሁ። እነዚህ ጽሑፎች የሚያተኩሩት እጅግ ከፍተኛ ቁጥር ያለዉ ህዝባችን በሚተዳደርበትና የኔም የሙያ መስኬ በሆነዉ ግብርና ላይ የራሴን አስተዋጽዖ ለማበርከት ነዉ። የዛሬዉ እነሆ፤ ባህር ዛፍ ጠቀመን ወይስ መጠመጠን? ባህር ዛፍ የተባለዉ ዛፍ የተለያዩ ዝርያዎች ሲኖሩት መነሻቸዉም ባብዘኛዉ ከአዉስትራሊያ ነዉ። ባህር ዛፍ ከአውስትራሊያ ወደ ኢትዮጵያ እንዲገባ የተደረገዉማንበብህ ቀጥል “ግብርናችንን ለማዘመን፤ ባህር ዛፍ ጠቀመን ወይስ መጠመጠን?”
ግብርናችንን ለማዘመን፤ ቫቪሎቭ ባለዉለታችን
በዚህ ብሎግ ሥር ግብርናን በተመለከተ በተለያዩ ርዕሶች በተከታታይ አጫጭር ጽሁፎች አቀርባለሁ። እነዚህ ጽሑፎች የሚያተኩሩት እጅግ ከፍተኛ ቁጥር ያለዉ ህዝባችን በሚተዳደርበትና የኔም የሙያ መስኬ በሆነዉ ግብርና ላይ የራሴን አስተዋጽዖ ለማበርከት ነዉ። የዛሬዉ እነሆ፤ ቫቪሎቭ ባለዉለታችን ኒኮላይ ቫቪሎቭ እ.ኤ.አ. ኖቨምበር 25፣ 1987 ተወልዶ በ1943 ከዚህ ዓለም በሞት የተለየ የሩሲያ ሣይንቲስት ነበር። በሕይወት ዘመኑ ከሠራቸው ሥራዎች ሁሉ በዓለምማንበብህ ቀጥል “ግብርናችንን ለማዘመን፤ ቫቪሎቭ ባለዉለታችን”
ግብርናችንን ለማዘመን፤ ዲጂታላይዜሽን
በዚህ ብሎግ ሥር ግብርናን በተመለከተ በተለያዩ ርዕሶች በተከታታይ አጫጭር ጽሁፎች አቀርባለሁ። እነዚህ ጽሑፎች የሚያተኩሩት እጅግ ከፍተኛ ቁጥር ያለዉ ህዝባችን በሚተዳደርበትና የኔም የሙያ መስኬ በሆነዉ ግብርና ላይ የራሴን አስተዋጽዖ ለማበርከት ነዉ። የዛሬዉ እነሆ፤ ዲጂታላይዜሽን ዲጂታላይዜሽን የሚለዉ ቃል በቅርቡ በብዙ መስኮች በጥቅም ላይ እየዋለ ይገኛል። የሚያመለክተዉም የምናገኛቸዉን መረጃዎች በዲጂታል ወይም በኮምፒተር ወይም በተመሣሣይ ቴክኖሎጂ ሊነበቡና ጥቅም ላይማንበብህ ቀጥል “ግብርናችንን ለማዘመን፤ ዲጂታላይዜሽን”
ግብርናችንን ለማዘመን፤ ትኩረት ለሀገር-በቀሉ ጤፋችን
በዚህ ብሎግ ሥር ግብርናን በተመለከተ በተለያዩ ርዕሶች በተከታታይ አጫጭር ጽሁፎች አቀርባለሁ። እነዚህ ጽሑፎች የሚያተኩሩት እጅግ ከፍተኛ ቁጥር ያለዉ ህዝባችን በሚተዳደርበትና የኔም የሙያ መስኬ በሆነዉ ግብርና ላይ የራሴን አስተዋጽዖ ለማበርከት ነዉ። የዛሬዉ እነሆ፤ ትኩረት ለሀገር-በቀሉ ጤፋችን ሀገር-በቀል የሚለዉን ቃል የተጠቀምኩት ኢንዲጂነስ የሚለዉን የእንግሊዘኛ ቃል ለመተካት ነዉ። በዚሁ መሠረት የጤፍ መነሻ ወይም መፈጠሪያ ኢትዮጵያ መሆኗን ለማሳየት ነዉ።ማንበብህ ቀጥል “ግብርናችንን ለማዘመን፤ ትኩረት ለሀገር-በቀሉ ጤፋችን”