በዚህ ብሎግ ሥር ግብርናን በተመለከተ በተለያዩ ርዕሶች በተከታታይ አጫጭር ጽሁፎች አቀርባለሁ። እነዚህ ጽሑፎች የሚያተኩሩት እጅግ ከፍተኛ ቁጥር ያለዉ ህዝባችን በሚተዳደርበትና የኔም የሙያ መስኬ በሆነዉ ግብርና ላይ የራሴን አስተዋጽዖ ለማበርከት ነዉ። የዛሬዉ እነሆ፤ የአየር ንብረት ለውጥ — ምልክቶቹ የአየር ንብረት ለዉጥ እጅግ አሳሳቢ እየሆነ ከመጣ ሰንበትበት ብሏል። አብዘኛዉ የዓለማችን ሕዝቦች የአየር ንብረት ለዉጥ በአጠቃላይ በኑሮዋቸዉ ላይማንበብህ ቀጥል “ግብርናችንን ለማዘመን፤ የአየር ንብረት ለውጥ — ምልክቶቹ”
Category Archives: Uncategorized
ግብርናችንን ለማዘመን፤ የኢኮኖሚ ዋልታ ቡና ቡና!!!
በዚህ ብሎግ ሥር ግብርናን በተመለከተ በተለያዩ ርዕሶች በተከታታይ አጫጭር ጽሁፎች አቀርባለሁ። እነዚህ ጽሑፎች የሚያተኩሩት እጅግ ከፍተኛ ቁጥር ያለዉ ህዝባችን በሚተዳደርበትና የኔም የሙያ መስኬ በሆነዉ ግብርና ላይ የራሴን አስተዋጽዖ ለማበርከት ነዉ። የዛሬዉ እነሆ፤ የኢኮኖሚ ዋልታ ቡና ቡና!!! የዛሬዉ ርዕሴን የወሰድኩት ቡና በሀገራችን ኢኮኖሚ ላይ ያለዉን ከፍተኛ ሚና በማስመልከት የጂማ ቦንሳ 04 ቀበሌ ታዳጊ የኪነት ቡድን አባላትማንበብህ ቀጥል “ግብርናችንን ለማዘመን፤ የኢኮኖሚ ዋልታ ቡና ቡና!!!”
ግብርናችንን ለማዘመን፤ ቀለማት ምንን ይወክላሉ?
በዚህ ብሎግ ሥር ግብርናን በተመለከተ በተለያዩ ርዕሶች በተከታታይ አጫጭር ጽሁፎች አቀርባለሁ። እነዚህ ጽሑፎች የሚያተኩሩት እጅግ ከፍተኛ ቁጥር ያለዉ ህዝባችን በሚተዳደርበትና የኔም የሙያ መስኬ በሆነዉ ግብርና ላይ የራሴን አስተዋጽዖ ለማበርከት ነዉ። የዛሬዉ እነሆ፤ በግብርና ቀለማት ምንን ይወክላሉ? የቀለማት አጠቃቅም በዓለማችን በተለይ በቢዝነሱ መስክ በከፍተኛ ጥንቃቄ ይሰራል። ምክንያቱም በማስታወቂያ ወይም በዌብ ሳይት የምንጠቅማቸዉ ቀለማት ደንበኛን በመሳብም ሆነማንበብህ ቀጥል “ግብርናችንን ለማዘመን፤ ቀለማት ምንን ይወክላሉ?”
ግብርናችንን ለማዘመን፤ የኢትዮጵያ የስንዴ አብዮት
በዚህ ብሎግ ሥር ግብርናን በተመለከተ በተለያዩ ርዕሶች በተከታታይ አጫጭር ጽሁፎች አቀርባለሁ። እነዚህ ጽሑፎች የሚያተኩሩት እጅግ ከፍተኛ ቁጥር ያለዉ ህዝባችን በሚተዳደርበትና የኔም የሙያ መስኬ በሆነዉ ግብርና ላይ የራሴን አስተዋጽዖ ለማበርከት ነዉ። የዛሬዉ እነሆ፤ የኢትዮጵያ የስንዴ አብዮት እንደሚታወቀዉ ሁሉ “አብዮት” የሚለዉ ቃል የሚወክለዉ በአጭር ጊዜ ዉስጥ መሠረታዊ ለዉጥ የሚያመጣ መዋቅርን ነዉ። ቢሆንም አንዳንድ ረዘም ያለ ጊዜ የወሰዱማንበብህ ቀጥል “ግብርናችንን ለማዘመን፤ የኢትዮጵያ የስንዴ አብዮት”
ግብርናችንን ለማዘመን፤ አንድ ሚሊዮን ፍጥረታት ሊጠፉ 2 !!!
በዚህ ብሎግ ሥር ግብርናን በተመለከተ በተለያዩ ርዕሶች በተከታታይ አጫጭር ጽሁፎች አቀርባለሁ። እነዚህ ጽሑፎች የሚያተኩሩት እጅግ ከፍተኛ ቁጥር ያለዉ ህዝባችን በሚተዳደርበትና የኔም የሙያ መስኬ በሆነዉ ግብርና ላይ የራሴን አስተዋጽዖ ለማበርከት ነዉ። የዛሬዉ እነሆ፤ አንድ ሚሊዮን ፍጥረታት ሊጠፉ!!! ክፍል ሁለት በክፍል አንድ ጽሁፌ እ.ኤ.አ. ሜይ 6 ቀን 2019 IPBES በሚባል ዓለም አቀፍ ድርጅት ይፋ የሆነዉን በብዝሀ ህይወትማንበብህ ቀጥል “ግብርናችንን ለማዘመን፤ አንድ ሚሊዮን ፍጥረታት ሊጠፉ 2 !!!”
ግብርናችንን ለማዘመን፤ አንድ ሚሊዮን ፍጥረታት ሊጠፉ 1 !!!
በዚህ ብሎግ ሥር ግብርናን በተመለከተ በተለያዩ ርዕሶች በተከታታይ አጫጭር ጽሁፎች አቀርባለሁ። እነዚህ ጽሑፎች የሚያተኩሩት እጅግ ከፍተኛ ቁጥር ያለዉ ህዝባችን በሚተዳደርበትና የኔም የሙያ መስኬ በሆነዉ ግብርና ላይ የራሴን አስተዋጽዖ ለማበርከት ነዉ። የዛሬዉ እነሆ፤ አንድ ሚሊዮን ፍጥረታት ሊጠፉ!!! ክፍል አንድ የዛሬዉ ጽሑፌ የሚያተኩረዉ ከአንድ ወር በፊት እ.ኤ.አ. ሜይ 6 ቀን 2019 IPBES በሚል ምህጻረ ቃል የሚታወቀዉና በብዝህማንበብህ ቀጥል “ግብርናችንን ለማዘመን፤ አንድ ሚሊዮን ፍጥረታት ሊጠፉ 1 !!!”
ግብርናችንን ለማዘመን፤ ዕንቁ ዝርያዎቻችንን ለመጪዉ ትዉልድ 2
በዚህ ብሎግ ሥር ግብርናን በተመለከተ በተለያዩ ርዕሶች በተከታታይ አጫጭር ጽሁፎች አቀርባለሁ። እነዚህ ጽሑፎች የሚያተኩሩት እጅግ ከፍተኛ ቁጥር ያለዉ ህዝባችን በሚተዳደርበትና የኔም የሙያ መስኬ በሆነዉ ግብርና ላይ የራሴን አስተዋጽዖ ለማበርከት ነዉ። የዛሬዉ እነሆ፤ ዕንቁ ዝርያዎቻችንን ለመጪዉ ትዉልድ ክፍል ሁለት በክፍል አንድ ስለ ብዝሀ ሕይወት ጥቅምና እነርሱን ለመጪዉ ትዉልድ ለማቆየት ኢትዮጵያን ጨምሮ ባንዳንድ ሀገራት በመደረግ ላይ ያሉማንበብህ ቀጥል “ግብርናችንን ለማዘመን፤ ዕንቁ ዝርያዎቻችንን ለመጪዉ ትዉልድ 2”
ግብርናችንን ለማዘመን፤ ዕንቁ ዝርያዎቻችንን ለመጪዉ ትዉልድ 1
በዚህ ብሎግ ሥር ግብርናን በተመለከተ በተለያዩ ርዕሶች በተከታታይ አጫጭር ጽሁፎች አቀርባለሁ። እነዚህ ጽሑፎች የሚያተኩሩት እጅግ ከፍተኛ ቁጥር ያለዉ ህዝባችን በሚተዳደርበትና የኔም የሙያ መስኬ በሆነዉ ግብርና ላይ የራሴን አስተዋጽዖ ለማበርከት ነዉ። የዛሬዉ እነሆ፤ ዕንቁ ዝርያዎቻችንን ለመጪዉ ትዉልድ ክፍል አንድ በአሁኑ ወቅት 250 የሰብሎች ዓይነቶች በጥቅም ላይ ይዉላሉ። ቢሆንም ግማሹን የዓለም ሕዝብ የምግብ ኮታ የሚሸፍኑት አራት ሰብሎችማንበብህ ቀጥል “ግብርናችንን ለማዘመን፤ ዕንቁ ዝርያዎቻችንን ለመጪዉ ትዉልድ 1”
ግብርናችንን ለማዘመን፤ የቡናችን ነገር እጅግ ያሳስባል 2
በዚህ ብሎግ ሥር ግብርናን በተመለከተ በተለያዩ ርዕሶች በተከታታይ አጫጭር ጽሁፎች አቀርባለሁ። እነዚህ ጽሑፎች የሚያተኩሩት እጅግ ከፍተኛ ቁጥር ያለዉ ህዝባችን በሚተዳደርበትና የኔም የሙያ መስኬ በሆነዉ ግብርና ላይ የራሴን አስተዋጽዖ ለማበርከት ነዉ። የዛሬዉ እነሆ፤ የቡናችን ነገር እጅግ ያሳስባል ክፍል ሁለት የዓለም የእርሻና የምግብ ድርጅት መረጃ እንደሚያሳየዉ እ.ኤ.አ. በ2017 በአጠቃላይ በዓለማችን የተመረተዉ ቡና 155.4 ሚሊዮን ከረጢት ወይም ጆኒያማንበብህ ቀጥል “ግብርናችንን ለማዘመን፤ የቡናችን ነገር እጅግ ያሳስባል 2”
ግብርናችንን ለማዘመን፤ የቡናችን ነገር እጅግ ያሳስባል
በዚህ ብሎግ ሥር ግብርናን በተመለከተ በተለያዩ ርዕሶች በተከታታይ አጫጭር ጽሁፎች አቀርባለሁ። እነዚህ ጽሑፎች የሚያተኩሩት እጅግ ከፍተኛ ቁጥር ያለዉ ህዝባችን በሚተዳደርበትና የኔም የሙያ መስኬ በሆነዉ ግብርና ላይ የራሴን አስተዋጽዖ ለማበርከት ነዉ። የዛሬዉ እነሆ፤ የቡናችን ነገር እጅግ ያሳስባል ክፍል አንድ እንደሚታወቀዉ ሁሉ ቡና በዓለማችን እጅግ ተወዳጅ መጠጥ ነዉ። በዓለማችን ሁለት የቡና ዓይነቶች በሰፊዉ ይበቅላሉ፣ በገበያም ላይም ይዉላሉ።ማንበብህ ቀጥል “ግብርናችንን ለማዘመን፤ የቡናችን ነገር እጅግ ያሳስባል”