ግብርናችንን ለማዘመን፤ የአየር ንብረት ለውጥ — የካርቦን ገበያ፣ ታክስና ፈንድ

በዚህ ብሎግ ሥር ግብርናን በተመለከተ በተለያዩ ርዕሶች በተከታታይ አጫጭር ጽሁፎች አቀርባለሁ። እነዚህ ጽሑፎች የሚያተኩሩት እጅግ ከፍተኛ ቁጥር ያለዉ ህዝባችን በሚተዳደርበትና የኔም የሙያ መስኬ በሆነዉ ግብርና ላይ የራሴን አስተዋጽዖ ለማበርከት ነዉ። የዛሬዉ እነሆ፤ የአየር ንብረት ለውጥ — የካርቦን ገበያ፣ ታክስና ፈንድ ካርቦን በተመለከተ በሰፊዉ አገልግሎት ላይ የዋለዉ ካርቦን ዴቲንግ (Carbon dating) ተብሎ የሚታወቀዉ ሲሆን ይህም የአንድንማንበብህ ቀጥል “ግብርናችንን ለማዘመን፤ የአየር ንብረት ለውጥ — የካርቦን ገበያ፣ ታክስና ፈንድ”

ግብርናችንን ለማዘመን፤ የአየር ንብረት ለውጥ — ህብረተሰቡ ምን ይላል?

በዚህ ብሎግ ሥር ግብርናን በተመለከተ በተለያዩ ርዕሶች በተከታታይ አጫጭር ጽሁፎች አቀርባለሁ። እነዚህ ጽሑፎች የሚያተኩሩት እጅግ ከፍተኛ ቁጥር ያለዉ ህዝባችን በሚተዳደርበትና የኔም የሙያ መስኬ በሆነዉ ግብርና ላይ የራሴን አስተዋጽዖ ለማበርከት ነዉ። የዛሬዉ እነሆ፤ የአየር ንብረት ለውጥ — ህብረተሰቡ ምን ይላል? በተለያዩ የዓለማችን ክፍሎች በተለይም በአዉሮፓ ያሉ አክቲቪስቶች በአየር ንብረት ለዉጥ ምክንያት ሰለሚከሰተዉ አስደንጋጭ ሁኔታ እጅግ ስላሳሰባቸዉማንበብህ ቀጥል “ግብርናችንን ለማዘመን፤ የአየር ንብረት ለውጥ — ህብረተሰቡ ምን ይላል?”

ግብርናችንን ለማዘመን፤ የአየር ንብረት ለውጥ — የኛ አስተዋጽኦ

በዚህ ብሎግ ሥር ግብርናን በተመለከተ በተለያዩ ርዕሶች በተከታታይ አጫጭር ጽሁፎች አቀርባለሁ። እነዚህ ጽሑፎች የሚያተኩሩት እጅግ ከፍተኛ ቁጥር ያለዉ ህዝባችን በሚተዳደርበትና የኔም የሙያ መስኬ በሆነዉ ግብርና ላይ የራሴን አስተዋጽዖ ለማበርከት ነዉ። የዛሬዉ እነሆ፤ የአየር ንብረት ለውጥ — የኛ አስተዋጽኦ ከዚህ ቀደም “የአየር ንብረት ለውጥ — ምልክቶቹ” በሚለዉ ጽሑፌ ለአየር ንብረት መለወጥ እንደ ማስረጃ ከምንጠቅሳቸዉ ክስተቶች ውስጥማንበብህ ቀጥል “ግብርናችንን ለማዘመን፤ የአየር ንብረት ለውጥ — የኛ አስተዋጽኦ”

ግብርናችንን ለማዘመን፤ የአየር ንብረት ለውጥ — በጤናችን

በዚህ ብሎግ ሥር ግብርናን በተመለከተ በተለያዩ ርዕሶች በተከታታይ አጫጭር ጽሁፎች አቀርባለሁ። እነዚህ ጽሑፎች የሚያተኩሩት እጅግ ከፍተኛ ቁጥር ያለዉ ህዝባችን በሚተዳደርበትና የኔም የሙያ መስኬ በሆነዉ ግብርና ላይ የራሴን አስተዋጽዖ ለማበርከት ነዉ። የዛሬዉ እነሆ፤ የአየር ንብረት ለውጥ — በጤናችን እንደሌላዉ ሴክተር ሁሉ የአየር ንብረት ለዉጥ በጤናችን ላይ ከፍተኛ ጉዳት በማደረስ ላይ ይገኛል። የተባበሩት መንግሥታት የዓለም ጤና ድርጅትማንበብህ ቀጥል “ግብርናችንን ለማዘመን፤ የአየር ንብረት ለውጥ — በጤናችን”

ግብርናችንን ለማዘመን፤ የአየር ንብረት ለውጥ — በእንስሳዎቻችን

በዚህ ብሎግ ሥር ግብርናን በተመለከተ በተለያዩ ርዕሶች በተከታታይ አጫጭር ጽሁፎች አቀርባለሁ። እነዚህ ጽሑፎች የሚያተኩሩት እጅግ ከፍተኛ ቁጥር ያለዉ ህዝባችን በሚተዳደርበትና የኔም የሙያ መስኬ በሆነዉ ግብርና ላይ የራሴን አስተዋጽዖ ለማበርከት ነዉ። የዛሬዉ እነሆ፤ የአየር ንብረት ለውጥ — በእንስሳዎቻችን እንስሳዎቻችን የሚለዉን ቃል የተጠቀምኩት ማናቸውንም ለምግብ የምንጠቀማቸዉም ሆነ የማንጠቀማቸዉ እንዲሁም በዉሃ ውስጥም ሆነ በየብስ የሚኖሩ ከቦታ ወደ ቦታማንበብህ ቀጥል “ግብርናችንን ለማዘመን፤ የአየር ንብረት ለውጥ — በእንስሳዎቻችን”

ግብርናችንን ለማዘመን፤ የአየር ንብረት ለውጥ — በውሃችን

በዚህ ብሎግ ሥር ግብርናን በተመለከተ በተለያዩ ርዕሶች በተከታታይ አጫጭር ጽሁፎች አቀርባለሁ። እነዚህ ጽሑፎች የሚያተኩሩት እጅግ ከፍተኛ ቁጥር ያለዉ ህዝባችን በሚተዳደርበትና የኔም የሙያ መስኬ በሆነዉ ግብርና ላይ የራሴን አስተዋጽዖ ለማበርከት ነዉ። የዛሬዉ እነሆ፤ የአየር ንብረት ለውጥ — በዉሃችን እንደሚታወቀዉ ውሃ በኑሮችን ወይም በህልዉናችን እጅግ ከፍተኛ ቦታ ይዞ ይገኛል። ምክንያቱም ብንታመም እንኳ ምግብ ሳንበላ የተወሰኑ ቀናት መቆየትማንበብህ ቀጥል “ግብርናችንን ለማዘመን፤ የአየር ንብረት ለውጥ — በውሃችን”

ግብርናችንን ለማዘመን፤ የአየር ንብረት ለውጥ — በደናችን (ዛፎቻችን)

በዚህ ብሎግ ሥር ግብርናን በተመለከተ በተለያዩ ርዕሶች በተከታታይ አጫጭር ጽሁፎች አቀርባለሁ። እነዚህ ጽሑፎች የሚያተኩሩት እጅግ ከፍተኛ ቁጥር ያለዉ ህዝባችን በሚተዳደርበትና የኔም የሙያ መስኬ በሆነዉ ግብርና ላይ የራሴን አስተዋጽዖ ለማበርከት ነዉ። የዛሬዉ እነሆ፤ የአየር ንብረት ለውጥ — በደናችን (ዛፎቻችን) እንደሚታወቀዉ ሁሉ ከአንድ መቶ ዓመታት በፊት ወደ 40% የሚጠጋዉ የሀገራችን ክፍል በደን የተሸፈነ ነበር። የዛሬ 35 ዓመታትማንበብህ ቀጥል “ግብርናችንን ለማዘመን፤ የአየር ንብረት ለውጥ — በደናችን (ዛፎቻችን)”

ግብርናችንን ለማዘመን፤ የአየር ንብረት ለውጥ — በአረሞች መስፋፋት

በዚህ ብሎግ ሥር ግብርናን በተመለከተ በተለያዩ ርዕሶች በተከታታይ አጫጭር ጽሁፎች አቀርባለሁ። እነዚህ ጽሑፎች የሚያተኩሩት እጅግ ከፍተኛ ቁጥር ያለዉ ህዝባችን በሚተዳደርበትና የኔም የሙያ መስኬ በሆነዉ ግብርና ላይ የራሴን አስተዋጽዖ ለማበርከት ነዉ። የዛሬዉ እነሆ፤ የአየር ንብረት ለውጥ — በአረሞች መስፋፋት አረም ማለት ከሚፈለግበት ቦታ ዉጭ የሚበቅል ተክል ንዉ። ልምግብነት የምንጠቀማቸዉ ስብሎችም እንድ አረም የሚቆጠሩብት ጊዜ ይኖራል። ለምሳሌማንበብህ ቀጥል “ግብርናችንን ለማዘመን፤ የአየር ንብረት ለውጥ — በአረሞች መስፋፋት”

ግብርናችንን ለማዘመን፤ የአየር ንብረት ለውጥ — በሰብሎቻችን

በዚህ ብሎግ ሥር ግብርናን በተመለከተ በተለያዩ ርዕሶች በተከታታይ አጫጭር ጽሁፎች አቀርባለሁ። እነዚህ ጽሑፎች የሚያተኩሩት እጅግ ከፍተኛ ቁጥር ያለዉ ህዝባችን በሚተዳደርበትና የኔም የሙያ መስኬ በሆነዉ ግብርና ላይ የራሴን አስተዋጽዖ ለማበርከት ነዉ። የዛሬዉ እነሆ፤ የአየር ንብረት ለውጥ — በሰብሎቻችን የአየር ንብረት ለዉጥ በተለያዩ ሴክቴሮች ላይ አሉታዊ ተፅዕኖ በማሳደር ላይ እንደሚገኝና ለወደፊቱም በከፋ ሁኔታ እንደሚቀጥል በተለያዩ መድረኮች በመገለጽማንበብህ ቀጥል “ግብርናችንን ለማዘመን፤ የአየር ንብረት ለውጥ — በሰብሎቻችን”

ግብርናችንን ለማዘመን፤ የአየር ንብረት ለውጥ — በብዝሀ ሕይወት

በዚህ ብሎግ ሥር ግብርናን በተመለከተ በተለያዩ ርዕሶች በተከታታይ አጫጭር ጽሁፎች አቀርባለሁ። እነዚህ ጽሑፎች የሚያተኩሩት እጅግ ከፍተኛ ቁጥር ያለዉ ህዝባችን በሚተዳደርበትና የኔም የሙያ መስኬ በሆነዉ ግብርና ላይ የራሴን አስተዋጽዖ ለማበርከት ነዉ። የዛሬዉ እነሆ፤ የአየር ንብረት ለውጥ — በብዝሀ ሕይወታችን ባለፈዉ ጽሑፌ የአየር ንብረት ለዉጥ በመከስት ላይ እንዳለና ለዚህም ማረጋገጫ ከሆኑት ምልክቶች መካከል ጥቂቶቹን ለማሳየት ሞክሬአለሁ። እነዚህማንበብህ ቀጥል “ግብርናችንን ለማዘመን፤ የአየር ንብረት ለውጥ — በብዝሀ ሕይወት”