በዚህ ብሎግ ሥር ግብርናን በተመለከተ በተለያዩ ርዕሶች በተከታታይ አጫጭር ጽሁፎች አቀርባለሁ። እነዚህ ጽሑፎች የሚያተኩሩት እጅግ ከፍተኛ ቁጥር ያለዉ ህዝባችን በሚተዳደርበትና የኔም የሙያ መስኬ በሆነዉ ግብርና ላይ የራሴን አስተዋጽኦ ለማበርከት ነዉ፡፡ የጤፍን ፍሬ በእንክብል የማሳደግ አስፈላጊነት፤ ክፍል 2 ባለፈዉ ጽሑፌ የዘር እንክብል (seed pelleting) ስለሚባለዉና የዘር ፍሬን በእንክብል መንገድ በመሥራት ምርታማነትን ማሳደግ እንደምንችል ለማሳየት ሞክሬአለሁ። በዛሬዉማንበብህ ቀጥል “ግብርናችንን ለማዘመን፤ የጤፍን ፍሬ በእንክብል የማሳደግ አስፈላጊነት፤ ክፍል 2”
Category Archives: Uncategorized
ግብርናችንንለማዘመን፤ የጤፍን ፍሬ በእንክብል የማሳደግ አስፈላጊነት፤ ክፍል 1
በዚህ ብሎግ ሥር ግብርናን በተመለከተ በተለያዩ ርዕሶች በተከታታይ አጫጭር ጽሁፎች አቀርባለሁ። እነዚህ ጽሑፎች የሚያተኩሩት እጅግ ከፍተኛ ቁጥር ያለዉ ህዝባችን በሚተዳደርበትና የኔም የሙያ መስኬ በሆነዉ ግብርና ላይ የራሴን አስተዋጽኦ ለማበርከት ነዉ፡፡ የጤፍን ፍሬ በእንክብል የማሳደግ አስፈላጊነት፤ ክፍል 1 በዚህ ጽሑፌ የዘር እንክብል ብዬ የተጠቀምኩት በእንግሊዘኛዉ ሲድ ፔሌቲንግ (seed pelleting) የሚባለዉን ይወክላል በሚል ነዉ። ምናልባት የተሻለ ቃልማንበብህ ቀጥል “ግብርናችንንለማዘመን፤ የጤፍን ፍሬ በእንክብል የማሳደግ አስፈላጊነት፤ ክፍል 1”
ግብርናችንንለማዘመን፤ በግብርናችን ላይ የተደቀኑትን እክሎች ለመቋቋም ያለን ዝግጁነት
በዚህ ብሎግ ሥር ግብርናን በተመለከተ በተለያዩ ርዕሶች በተከታታይ አጫጭር ጽሁፎች አቀርባለሁ። እነዚህ ጽሑፎች የሚያተኩሩት እጅግ ከፍተኛ ቁጥር ያለዉ ህዝባችን በሚተዳደርበትና የኔም የሙያ መስኬ በሆነዉ ግብርና ላይ የራሴን አስተዋጽኦ ለማበርከት ነዉ፡፡ በግብርናችን ላይ የተደቀኑትን እክሎች ለመቋቋም ያለን ዝግጁነት ግብርናችን ለተለያዩ ሠዉ ሰራሽ እና የተፈጥሮ እክሎች ወይም ተድራጎቶች የተጋለጠ ነዉ። እነዚህም ከግብርና በሚገኙ የተለያዩ ምርቶቻችን ላይ ከፍተኛማንበብህ ቀጥል “ግብርናችንንለማዘመን፤ በግብርናችን ላይ የተደቀኑትን እክሎች ለመቋቋም ያለን ዝግጁነት”
ግብርናችንን ለማዘመን፤ የኢንዱስትሪዉ አብዮትና የከፋዉ ረሃብ፤ ክፍል 2
በዚህ ብሎግ ሥር ግብርናን በተመለከተ በተለያዩ ርዕሶች በተከታታይ አጫጭር ጽሁፎች አቀርባለሁ። እነዚህ ጽሑፎች የሚያተኩሩት እጅግ ከፍተኛ ቁጥር ያለዉ ህዝባችን በሚተዳደርበትና የኔም የሙያ መስኬ በሆነዉ ግብርና ላይ የራሴን አስተዋጽኦ ለማበርከት ነዉ፡፡ የኢንዱስትሪዉ አብዮትና የከፋዉ ረሃብ፤ ክፍል 2 በክፍል 1 ጽሑፌ ስለ መጀመሪያዉ የኢንዱስትሪ አብዮት አመጣጥና የሰዎች ባንድ አካባቢ መስፈር ለማሳየት ሞክሬአለሁ። ለነዚህ ባንድ አካባቢ ለሰፈሩ የፋብሪካማንበብህ ቀጥል “ግብርናችንን ለማዘመን፤ የኢንዱስትሪዉ አብዮትና የከፋዉ ረሃብ፤ ክፍል 2”
ግብርናችንን ለማዘመን፤ የኢንዱስትሪዉ አብዮትና የከፋዉ ረሃብ፤ ክፍል 1
በዚህ ብሎግ ሥር ግብርናን በተመለከተ በተለያዩ ርዕሶች በተከታታይ አጫጭር ጽሁፎች አቀርባለሁ። እነዚህ ጽሑፎች የሚያተኩሩት እጅግ ከፍተኛ ቁጥር ያለዉ ህዝባችን በሚተዳደርበትና የኔም የሙያ መስኬ በሆነዉ ግብርና ላይ የራሴን አስተዋጽኦ ለማበርከት ነዉ፡፡ የኢንዱስትሪዉ አብዮትና የከፋዉ ረሃብ፤ ክፍል 1 በተለምዶ የኢንዱስትሪ አብዮት ተብሎ የሚታወቀዉ የሚያመለክተዉ የሰዉ ልጅ ለመጀመሪያ ጊዜ በእጅ ከሚሰሩ የማምረቻ መንገዶች ወደ ማሽኖች እና ተጓዳች ዕቃዎችንማንበብህ ቀጥል “ግብርናችንን ለማዘመን፤ የኢንዱስትሪዉ አብዮትና የከፋዉ ረሃብ፤ ክፍል 1”
ግብርናችንንለማዘመን፤ ጤፋችንን የዘከሩ ቴምብሮች
በዚህ ብሎግ ሥር ግብርናን በተመለከተ በተለያዩ ርዕሶች በተከታታይ አጫጭር ጽሁፎች አቀርባለሁ። እነዚህ ጽሑፎች የሚያተኩሩት እጅግ ከፍተኛ ቁጥር ያለዉ ህዝባችን በሚተዳደርበትና የኔም የሙያ መስኬ በሆነዉ ግብርና ላይ የራሴን አስተዋጽኦ ለማበርከት ፡፡ ጤፋችንን የዘከሩ ቴምብሮች የፖስታ ቤት ቴምብሮች ለመጀመሪያ ጊዜ በሥራ ላይ የዋሉት በእንግሊዝ በ1840 እንደሆነና ኢትዮጵያም የመጀመሪያዉን ቴምብር መጠቀም የጀመረችዉ ከ54 ዓመታት በሃላ በ1894 እንደሆነ ታሪክማንበብህ ቀጥል “ግብርናችንንለማዘመን፤ ጤፋችንን የዘከሩ ቴምብሮች”
ግብርናችንንለማዘመን፤ፈጣን የሰብል ማሻሻያ (Speed Breeding)፤ ክፍል 2
በዚህ ብሎግ ሥር ግብርናን በተመለከተ በተለያዩ ርዕሶች በተከታታይ አጫጭር ጽሁፎች አቀርባለሁ። እነዚህ ጽሑፎች የሚያተኩሩት እጅግ ከፍተኛ ቁጥር ያለዉ ህዝባችን በሚተዳደርበትና የኔም የሙያ መስኬ በሆነዉ ግብርና ላይ የራሴን አስተዋጽኦ ለማበርከት ፡፡ ፈጣን የሰብል ማሻሻያ (Speed Breeding)፤ ክፍል 2 በክፍል 1 ጽሑፌ የሰብል ማሻሻያ በማድረግ አንድን ዝርያ ለማስለቀቅ ቢያንስ ከ10 እስከ 12 ዓመታት እንደሚፈጅ ጽፌ ነበር። በዛሬዉማንበብህ ቀጥል “ግብርናችንንለማዘመን፤ፈጣን የሰብል ማሻሻያ (Speed Breeding)፤ ክፍል 2”
ግብርናችንንለማዘመን፤ፈጣን የሰብል ማሻሻያ (Speed Breeding)፤ ክፍል 1
በዚህ ብሎግ ሥር ግብርናን በተመለከተ በተለያዩ ርዕሶች በተከታታይ አጫጭር ጽሁፎች አቀርባለሁ። እነዚህ ጽሑፎች የሚያተኩሩት እጅግ ከፍተኛ ቁጥር ያለዉ ህዝባችን በሚተዳደርበትና የኔም የሙያ መስኬ በሆነዉ ግብርና ላይ የራሴን አስተዋጽኦ ለማበርከት ነዉ። የዛሬዉ እነሆ፤ ፈጣን የሰብል ማሻሻያ (Speed Breeding)፤ ክፍል 1 የሰብል ተመራማሪዎች በዋናነት ትኩረት አድርገዉ የሚሰሩት የሰብል ምርት እንዲያድግ ነው፡፡ ይህም ሊሆን የሚችለዉ የምርት ማነቆ በሆኑትማንበብህ ቀጥል “ግብርናችንንለማዘመን፤ፈጣን የሰብል ማሻሻያ (Speed Breeding)፤ ክፍል 1”
ግብርናችንን ለማዘመን፤ የቆላ ስንዴን በመስኖ ያስተዋወቁን ፤ ዶ/ር ጀማል መሐመድ፤ ክፍል 3
በዚህ ብሎግ ሥር ግብርናን በተመለከተ በተለያዩ ርዕሶች በተከታታይ አጫጭር ጽሁፎች አቀርባለሁ። እነዚህ ጽሑፎች የሚያተኩሩት እጅግ ከፍተኛ ቁጥር ያለዉ ህዝባችን በሚተዳደርበትና የኔም የሙያ መስኬ በሆነዉ ግብርና ላይ የራሴን አስተዋጽኦ ለማበርከት ነዉ። የዛሬዉ እነሆ፤ የቆላ ስንዴን በመስኖ ያስተዋወቁን ፤ ዶ/ር ጀማል መሐመድ፤ ክፍል 3 በዛሬዉ ጽሑፌ ከዶ/ር ጀማል መሐመድ ጋር ባለፉት ጥቂት ዓመታት በጋራ ልንሰራ ስላቀድነዉ የምርምርማንበብህ ቀጥል “ግብርናችንን ለማዘመን፤ የቆላ ስንዴን በመስኖ ያስተዋወቁን ፤ ዶ/ር ጀማል መሐመድ፤ ክፍል 3”
ግብርናችንን ለማዘመን፤ የቆላ ስንዴን በመስኖ ያስተዋወቁን ፤ ዶ/ር ጀማል መሐመድ፤ ክፍል 2
በዚህ ብሎግ ሥር ግብርናን በተመለከተ በተለያዩ ርዕሶች በተከታታይ አጫጭር ጽሁፎች አቀርባለሁ። እነዚህ ጽሑፎች የሚያተኩሩት እጅግ ከፍተኛ ቁጥር ያለዉ ህዝባችን በሚተዳደርበትና የኔም የሙያ መስኬ በሆነዉ ግብርና ላይ የራሴን አስተዋጽኦ ለማበርከት ነዉ። የዛሬዉ እነሆ፤ የቆላ ስንዴን በመስኖ ያስተዋወቁን ፤ ዶ/ር ጀማል መሐመድ፤ ክፍል 2 በክፍል 1 ጽሑፌ መስኖን በመጠቀም የቆላ ስንዴ ምርምር በመካከለኛዉ አዋሽ በተለይም በመልካ ወረርማንበብህ ቀጥል “ግብርናችንን ለማዘመን፤ የቆላ ስንዴን በመስኖ ያስተዋወቁን ፤ ዶ/ር ጀማል መሐመድ፤ ክፍል 2”