የማሽላዉ አባት፣ ዶክተር ብርሃኔ ገብረኪዳን

ግብርናችንን ለማዘመን፤ የማሽላዉ አባት በዚህ ብሎግ ሥር ግብርናን በተመለከተ በተለያዩ ርዕሶች በተከታታይ አጫጭር ጽሁፎች አቀርባለሁ። እነዚህ ጽሑፎች የሚያተኩሩት እጅግ ከፍተኛ ቁጥር ያለዉ ህዝባችን በሚተዳደርበትና የኔም የሙያ መስኬ በሆነዉ ግብርና ላይ የራሴን አስተዋጽዖ ለማበርከት ነዉ። የዛሬዉ እነሆ፤ ውድ አንባቢያን የማሽላዉ አባት በሚል ርዕስ ሥር የዶ/ር ብርሃኔ ገብረኪዳንን አመርቂ የምርምር ውጤትና ተሞክሮ በአራት ብሎጎች ጽፌ ነበር፡፡ ዶ/ርማንበብህ ቀጥል “የማሽላዉ አባት፣ ዶክተር ብርሃኔ ገብረኪዳን”