ግብርናችንን ለማዘመን፤ የቡናችን ነገር እጅግ ያሳስባል

በዚህ ብሎግ ሥር ግብርናን በተመለከተ በተለያዩ ርዕሶች በተከታታይ አጫጭር ጽሁፎች አቀርባለሁ። እነዚህ ጽሑፎች የሚያተኩሩት እጅግ ከፍተኛ ቁጥር ያለዉ ህዝባችን በሚተዳደርበትና የኔም የሙያ መስኬ በሆነዉ ግብርና ላይ የራሴን አስተዋጽዖ ለማበርከት ነዉ። የዛሬዉ እነሆ፤ የቡናችን ነገር እጅግ ያሳስባል ክፍል አንድ እንደሚታወቀዉ ሁሉ ቡና በዓለማችን እጅግ ተወዳጅ መጠጥ ነዉ። በዓለማችን ሁለት የቡና ዓይነቶች በሰፊዉ ይበቅላሉ፣ በገበያም ላይም ይዉላሉ።ማንበብህ ቀጥል “ግብርናችንን ለማዘመን፤ የቡናችን ነገር እጅግ ያሳስባል”

ግብርናችንን ለማዘመን፣ በምግብ ዋስትና ጥራትም ቢታከልበት

በዚህ ብሎግ ሥር ግብርናን በተመለከተ በተለያዩ ርዕሶች በተከታታይ አጫጭር ጽሁፎች አቀርባለሁ። አነዚህ ጽሁፎች የሚያተኩሩት እጅግ ከፍተኛ ቁጥር ያለዉ ህዝባችን በሚተዳደርበትና የኔም የሙያ መስኬ በሆነዉ ግብርና ላይ የራሴን አስተዋጽዖ ለማበርከት ነዉ። የዛሬዉ እነሆ፤ በምግብ ዋስትና ጥራትም ቢታከልበት የምግብ ዋስትና በአራት ዋና ምሰሶዎች ይወከላል። አነሱም 1ኛ) የምግብ በበቂ መጠን መቅረብ፣ 2ኛ) በቂና ተመጣጣኝ ምግብ የመግዛት አቅም መኖር፣ማንበብህ ቀጥል “ግብርናችንን ለማዘመን፣ በምግብ ዋስትና ጥራትም ቢታከልበት”