በዚህ ብሎግ ሥር ግብርናን በተመለከተ በተለያዩ ርዕሶች በተከታታይ አጫጭር ጽሁፎች አቀርባለሁ። እነዚህ ጽሑፎች የሚያተኩሩት እጅግ ከፍተኛ ቁጥር ያለዉ ህዝባችን በሚተዳደርበትና የኔም የሙያ መስኬ በሆነዉ ግብርና ላይ የራሴን አስተዋጽኦ ለማበርከት ነዉ። የዛሬዉ እነሆ፤ የጤፉ መሐንዲስ፤ ዶ/ር ታረቀ በርሄ፤ ክፍል 1 ማስገንዘቢያ፤ በተለይ ካልተገለጸ በስተቀር ሁሉም ጊዜ የተጻፈዉ እንደ አዉሮፓ አቆጣጠር ነዉ። እንደሚታወቀዉ ሁሉ ጤፍ አገር-በቀል ብቻማንበብህ ቀጥል “ግብርናችንን ለማዘመን፤ የጤፉ መሐንዲስ”
Author Archives: tadele1
ግብርናችንን ለማዘመን፤ የአየር ንብረት ለዉጥ አሳሳቢነት
በዚህ ብሎግ ሥር ግብርናን በተመለከተ በተለያዩ ርዕሶች በተከታታይ አጫጭር ጽሁፎች አቀርባለሁ። እነዚህ ጽሑፎች የሚያተኩሩት እጅግ ከፍተኛ ቁጥር ያለዉ ህዝባችን በሚተዳደርበትና የኔም የሙያ መስኬ በሆነዉ ግብርና ላይ የራሴን አስተዋጽኦ ለማበርከት ነዉ። የዛሬዉ እነሆ፤ የአየር ንብረት ለዉጥ አሳሳቢነት ስለ አየር ንብረት ለዉጥና በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ መንገድ ስለሚያደርስብን ተጸዕኖ ከዚህ በፊት በጻፍኳቸዉ ጽሑፎቼ ለማሳየት ሞክሬአለሁ። ቢሆንም የአየር ንብረትማንበብህ ቀጥል “ግብርናችንን ለማዘመን፤ የአየር ንብረት ለዉጥ አሳሳቢነት”
ግብርናችንን ለማዘመን፤ የአንበጣ መንጋ ወረርን!!! ክፍል 2
በዚህ ብሎግ ሥር ግብርናን በተመለከተ በተለያዩ ርዕሶች በተከታታይ አጫጭር ጽሁፎች አቀርባለሁ። እነዚህ ጽሑፎች የሚያተኩሩት እጅግ ከፍተኛ ቁጥር ያለዉ ህዝባችን በሚተዳደርበትና የኔም የሙያ መስኬ በሆነዉ ግብርና ላይ የራሴን አስተዋጽኦ ለማበርከት ነዉ። የዛሬዉ እነሆ፤ የአንበጣ መንጋ ወረርን!!! ክፍል 2 በክፍል 1 በአንበጣና ፌንጣ መካከል ያለዉን ልዩነት ለማሳየት ሞክሬአለሁ። እንዲሁም ሰላማዊ የነበረዉ አንበጣ አካላዊና የባህርይ ለውጥ በማድረግ አረንጓዴማንበብህ ቀጥል “ግብርናችንን ለማዘመን፤ የአንበጣ መንጋ ወረርን!!! ክፍል 2”
ግብርናችንን ለማዘመን፤ የአንበጣ መንጋ ወረርን!!! ክፍል 1
በዚህ ብሎግ ሥር ግብርናን በተመለከተ በተለያዩ ርዕሶች በተከታታይ አጫጭር ጽሁፎች አቀርባለሁ። እነዚህ ጽሑፎች የሚያተኩሩት እጅግ ከፍተኛ ቁጥር ያለዉ ህዝባችን በሚተዳደርበትና የኔም የሙያ መስኬ በሆነዉ ግብርና ላይ የራሴን አስተዋጽኦ ለማበርከት ነዉ። የዛሬዉ እነሆ፤ የአንበጣ መንጋ ወረርን!!! ክፍል 1 አንበጣና ፌንጣ በዝምድናቸዉ ይቀራረባሉ። በተለይም አንበጣ አጭር ቀንድ ወይም አንቴና ካለዉ ፌንጣ ጋር እጅግ ይቀራረባል። ፌንጣ የሚባሉት ባብዘኛዉማንበብህ ቀጥል “ግብርናችንን ለማዘመን፤ የአንበጣ መንጋ ወረርን!!! ክፍል 1”
International Tef Workshop
The Third International Tef Workshop was held from October 22 to 24, 2019 at Adulala Resort in Bishoftu, Ethiopia. The first two International Tef workshops were: the First held in Addis Ababa from October 16 to 19, 2000 and the Second held in Bishoftu from November 7 to 9, 2011. In this the Third Internationalማንበብህ ቀጥል “International Tef Workshop”
ግብርናችንን ለማዘመን፤ ዓለም አቀፍ የጤፍ አዉደ ጥናት
በዚህ ብሎግ ሥር ግብርናን በተመለከተ በተለያዩ ርዕሶች በተከታታይ አጫጭር ጽሁፎች አቀርባለሁ። እነዚህ ጽሑፎች የሚያተኩሩት እጅግ ከፍተኛ ቁጥር ያለዉ ህዝባችን በሚተዳደርበትና የኔም የሙያ መስኬ በሆነዉ ግብርና ላይ የራሴን አስተዋጽኦ ለማበርከት ነዉ። የዛሬዉ እነሆ፤ ዓለም አቀፍ የጤፍ አዉደ ጥናት ሦስተኛዉ ዓለም አቀፍ የጤፍ አዉደ ጥናት ከጥቅምት11 እስከ 13 ቀን 2012 ዓ.ም. (እ. ኤ. አ. ኦክቶበር 22 እስከማንበብህ ቀጥል “ግብርናችንን ለማዘመን፤ ዓለም አቀፍ የጤፍ አዉደ ጥናት”
ግብርናችንን ለማዘመን፤ ሲምፖዚየም ለግብርና ምሁራን
በዚህ ብሎግ ሥር ግብርናን በተመለከተ በተለያዩ ርዕሶች በተከታታይ አጫጭር ጽሁፎች አቀርባለሁ። እነዚህ ጽሑፎች የሚያተኩሩት እጅግ ከፍተኛ ቁጥር ያለዉ ህዝባችን በሚተዳደርበትና የኔም የሙያ መስኬ በሆነዉ ግብርና ላይ የራሴን አስተዋጽኦ ለማበርከት ነዉ። የዛሬዉ እነሆ፤ ሲምፖዚየም ለግብርና ምሁራን Advances in Agricultural Sciences ተብሎ የተሰየመዉ ሁለተኛዉ ሲምፖዚየም አዲስ አበባ በሚገኘዉ የግብርና ምርምር የስብሰባ አዳራሽ ጥቅምት 14፣ 2012 ዓ.ም. (እ.ማንበብህ ቀጥል “ግብርናችንን ለማዘመን፤ ሲምፖዚየም ለግብርና ምሁራን”
ግብርናችንን ለማዘመን፤ የማሽላዉ አባት፣ ክፍል 4
በዚህ ብሎግ ሥር ግብርናን በተመለከተ በተለያዩ ርዕሶች በተከታታይ አጫጭር ጽሁፎች አቀርባለሁ። እነዚህ ጽሑፎች የሚያተኩሩት እጅግ ከፍተኛ ቁጥር ያለዉ ህዝባችን በሚተዳደርበትና የኔም የሙያ መስኬ በሆነዉ ግብርና ላይ የራሴን አስተዋጽኦ ለማበርከት ነዉ። የዛሬዉ እነሆ፤ የማሽላዉ አባት፣ ዶክተር ብርሃኔ ገብረኪዳን ክፍል 4 በሦስት ተከታታይ ክፍሎች በሀገር አቀፍም ሆነ በዓለም አቀፍ ደረጃ ከፍተኛ አስተዋጽኦ ላደረጉትና በማድረግም ላይ ስለሚገኙት የ84ማንበብህ ቀጥል “ግብርናችንን ለማዘመን፤ የማሽላዉ አባት፣ ክፍል 4”
ግብርናችንን ለማዘመን፤ የማሽላዉ አባት፣ ክፍል 3
በዚህ ብሎግ ሥር ግብርናን በተመለከተ በተለያዩ ርዕሶች በተከታታይ አጫጭር ጽሁፎች አቀርባለሁ። እነዚህ ጽሑፎች የሚያተኩሩት እጅግ ከፍተኛ ቁጥር ያለዉ ህዝባችን በሚተዳደርበትና የኔም የሙያ መስኬ በሆነዉ ግብርና ላይ የራሴን አስተዋጽኦ ለማበርከት ነዉ። የዛሬዉ እነሆ፤ የማሽላዉ አባት፣ ዶክተር ብርሃኔ ገብረኪዳን ክፍል 3 በክፍል አንድና ሁለት ጽሑፌ በግብርናዉ መስክ ላለፉት 55 ዓመታት በሀገር አቀፍም ሆነ በዓለም አቀፍ ደረጃ ከፍተኛማንበብህ ቀጥል “ግብርናችንን ለማዘመን፤ የማሽላዉ አባት፣ ክፍል 3”
ግብርናችንን ለማዘመን፤ የማሽላዉ አባት፣ ክፍል 2
በዚህ ብሎግ ሥር ግብርናን በተመለከተ በተለያዩ ርዕሶች በተከታታይ አጫጭር ጽሁፎች አቀርባለሁ። እነዚህ ጽሑፎች የሚያተኩሩት እጅግ ከፍተኛ ቁጥር ያለዉ ህዝባችን በሚተዳደርበትና የኔም የሙያ መስኬ በሆነዉ ግብርና ላይ የራሴን አስተዋጽዖ ለማበርከት ነዉ። የዛሬዉ እነሆ፤ የማሽላዉ አባት፣ ዶክተር ብርሃኔ ገብረኪዳን ክፍል 2 በክፍል አንድ ጽሑፌ በግብርናዉ መስክ ላለፉት 55 ዓመታት በሀገር አቀፍም ሆነ በአለም አቀፍ ደረጃ ከፍተኛ አስተዋጽኦማንበብህ ቀጥል “ግብርናችንን ለማዘመን፤ የማሽላዉ አባት፣ ክፍል 2”